About
Teaching Christian Ministry
Both Christ himself and Christ’s life and ministry are largely missing in the present day Christian churches.
Fundamental Christian teachings of the New Testament: Christ’s death for mankind’s sins, His resurrection from the dead , and His second coming are hardly preached. Teachings, Hymnals and church music is mostly unbiblical. Believers are not being readied for Christ’s Second coming. Acute shortage of reliable and Biblical counselling and trusted counsellors or mentors.
TCM endeavours, in partnership with other like minded ministries, churches and Christian organisations, to provide true Christian services to all God’s people regardless of their background to help them to live a life worthy of their calling by obeying all Christ’s teaching and through knowing him that they may grow into his likeness
ራሱ ክርስቶስም ሆነ የክርስቶስ ህይወትና አገልግሎት በበተክርስቲያን መድረክ ላይ በአብዛኛው መጥፋት መሰረታዊ የአዲስ ኪዳን የሀዋሪያት ትምህርት፡ የክርስቶስ ለሰው ልጆች ሀጥያት መሞት መነሳት እና ዳግም መመልስ እየጠፋ መምጣት ስብከቶች ትምህርቶችና የሚዘመሩ መዝሙሮች በእግዚአብሀር ቃል የተደገፉ አለመሆናቸው ምዕመናን ለክርስቶስ ዳግም መመለስ የተዘጋጁ አለመሆናቸው የማማከር አገልግሎት መጥፋትና የምዕመናንን ሚስጥር የሚጠብቁ ታማኝና ብቃት ያላቸው አማካሪዎች መታጣቸው\n\nቲሲ ኤም ከሌሎች መሰል ሚኒስትሪዎች፤ አብያተ ክርስቲያናትና ክርስቲያናዊ ድርጅቶች ጋር በማበር ለአማኞች ሁሉ ልዩነት ሳያደርግ ፤ ለተጠሩበት ጥሪ እንደሚገባ እንዲኖሩና የክርስቶስን ትምህርት ሁሉ በመታዘዝና በእርሱም እውቀት እያደጉ እንዲመስሉት ሁለንተናዊ አገልግሎት ለመስጠት ይጥራል።